የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 34:17

መጽሐፈ መዝሙር 34:17 አማ05

ጻድቃን ወደ እግዚአብሔር ይጮኻሉ፤ እርሱም ይሰማቸዋል፤ ከችግራቸውም ሁሉ ያድናቸዋል።