የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 53:1

መጽሐፈ መዝሙር 53:1 አማ05

ሞኞች በልባቸው “እግዚአብሔር የለም” ይላሉ፤ እንደነዚህ ያሉት ሰዎች የተበላሹ ናቸው፤ አጸያፊ ድርጊቶችንም ይፈጽማሉ፤ ከእነርሱ መካከል መልካም ነገርን የሚያደርግ አንድም የለም።