የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 66:1-2

መጽሐፈ መዝሙር 66:1-2 አማ05

ሕዝቦች ሁሉ ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ፥ በእልልታ እግዚአብሔርን አመስግኑ! ስሙን በማክበር ዘምሩ፤ በምስጋናም አክብሩት።