የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ራእይ 4:11

የዮሐንስ ራእይ 4:11 አማ05

“ጌታችንና አምላካችን ሆይ፥ ሁሉን ነገር ስለ ፈጠርክ ሁሉም ነገር የተፈጠረውና የሚኖረው (ሕይወትን ያገኘው) በአንተ ፈቃድ ስለ ሆነ ገናናነት፥ ክብርና ኀይልም ለአንተ ይገባል” ይሉ ነበር።