የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ሮም ሰዎች 3:23-24

ወደ ሮም ሰዎች 3:23-24 አማ05

ሰዎች ሁሉ ኃጢአት ሠርተዋል፤ እግዚአብሔር የሰጣቸውንም ክብር አጥተዋል። ስለዚህ ሰዎች ኢየሱስ ክርስቶስ በፈጸመው በአዳኝነት ሥራ በእግዚአብሔር ጸጋ ብቻ ይጸድቃሉ።