የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1:5-6

1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1:5-6 መቅካእኤ

ከእርሱ የሰማነውና ለእናንተም የምንነግራችሁ መልእክት ይህ ነው፦ እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም። ከእርሱ ጋር ኅብረት አለን እያልን በጨለማ ብንመላለስ እንዋሻለን እውነትንም አናደርግም፤