የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4:10

1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4:10 መቅካእኤ

ፍቅር በዚህ ነው፥ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው ሳይሆን ነገር ግን እርሱ እንደ ወደደን እና ለኃጢአታችንም ማስተስሪያ እንዲሆን ልጁን ስለላከልን ነው።