1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4:16

1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4:16 መቅካእኤ

ስለዚህ እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር አውቀናል አምነናልም። እግዚአብሔር ፍቅር ነው፥ በፍቅር የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል፥ እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል።