1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4:20

1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4:20 መቅካእኤ

ማንም፦ “እግዚአብሔርን እወደዋለሁ” ቢል ወንድሙን ግን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወድ አይችልምና።