የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:15-16

1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:15-16 መቅካእኤ

ነገር ግን የጠራችሁ እርሱ ቅዱስ እንደሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ። ምክንያቱም “እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ፤” ተብሎ ተጽፎአልና፤