የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:4

1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:4 መቅካእኤ

ነገር ግን ወንጌል በአደራ እንዲሰጠን እግዚአብሔር የታመንን እንዳደረገን፥ እንዲሁ ሰውን ደስ ለማሰኘት ሳይሆን ልባችንን የሚመረምረውን እግዚአብሔርን ደስ ለማሰኘት ብለን እንናገራለን።