የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3:16

1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3:16 መቅካእኤ

የሃይማኖታችን ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ እርሱም፦ በሥጋ ተገለጠ፥ በመንፈስ ጸደቀ፥ ለመላእክት ታየ፥ በአሕዛብ መካከል ተሰበከ፥ በመላው ዓለም ታመነ፥ በክብር ዐረገ፥ የሚል ነው።