የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:17

1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:17 መቅካእኤ

በአሁኑ ዘመን ባለ ጠጎች የሆኑትን ሰዎች እንዳይታበዩ በሚያልፍም ባለጠግነት ላይ ሳይሆን እንድንደሰትበት ሁሉን አትረፍርፎ በሚሰጠን በሕያው እግዚአብሔር ላይ ተስፋ እንዲያደርጉ እዘዛቸው።