የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሐዋርያት ሥራ 14:9-10

የሐዋርያት ሥራ 14:9-10 መቅካእኤ

ይህም ሰው ጳውሎስ ሲናገር ይሰማ ነበር፤ እርሱም ትኩር ብሎ ተመለከተውና ይድን ዘንድ እምነት እንዳለው ባየ ጊዜ፥ በታላቅ ድምፅ “ቀጥ ብለህ በእግርህ ቁም፤” አለው። ብድግ ብሎም ተንሥቶ ይመላለስ ነበር።