ትንቢተ አሞጽ 4:12

ትንቢተ አሞጽ 4:12 መቅካእኤ

“ስለዚህ፥ እስራኤል ሆይ! እንደዚህ አደርግብሃለሁ፤ እስራኤልም ሆይ! እንደዚህ ስለማደርግብህ አምላክህን ለመገናኘት ተዘጋጅ።”