ትንቢተ አሞጽ 4:6

ትንቢተ አሞጽ 4:6 መቅካእኤ

“እኔ በከተማችሁ ሁሉ ራብን፥ በስፍራችሁም ሁሉ እንጀራን ማጣት አመጣባችኋለሁ፤ እናንተ ግን ወደ እኔ አልተመለሳችሁም፥” ይላል ጌታ።