የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ቈላስይስ ሰዎች 2:8-9

ወደ ቈላስይስ ሰዎች 2:8-9 መቅካእኤ

እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን እንደ ሰው ወግና እንደ መሠረታዊው የዓለም ረቂቅ መንፈስ በፍልስፍናና በከንቱ መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠንቀቁ። በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በአካል ተገልጦ ይኖራልና፤