ወደ ቈላስይስ ሰዎች 2:8

ወደ ቈላስይስ ሰዎች 2:8 መቅካእኤ

እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን እንደ ሰው ወግና እንደ መሠረታዊው የዓለም ረቂቅ መንፈስ በፍልስፍናና በከንቱ መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠንቀቁ።