የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳግም 18:10-11

ኦሪት ዘዳግም 18:10-11 መቅካእኤ

በመካከልህ ወንድ ወይም ሴት ልጁን በእሳት የሚሠዋ ሟርተኛ፥ ወይም መተተኛ፥ ሞራ ገለጭ፥ ጠንቋይ ወይም በድግምት የሚጠነቁል፤ መናፍስት ጠሪ ወይም ሙት አነጋጋሪ በመካከልህ ከቶ አይገኝ።