የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳግም 20:1

ኦሪት ዘዳግም 20:1 መቅካእኤ

“ከግብጽ ያወጣህ አምላክህ ጌታ ከአንተ ጋር ነውና፥ ጠላቶችህን ለመውጋት ወደ ጦርነት ስትሄድ፥ ሠረገሎችንና ፈረሶችን ከአንተ የሚበልጥ ሠራዊትንም በምታይበት ጊዜ አትፍራቸው።