ኦሪት ዘዳግም 26:18

ኦሪት ዘዳግም 26:18 መቅካእኤ

ጌታ በሰጠህ ተስፋ መሠረት አንተ ሕዝቡና ርስቱ መሆንህን፥ ትእዛዙንም ሁሉ እንደምትጠብቅ ዛሬ ተናግሮአል፤