የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳግም 30:17-18

ኦሪት ዘዳግም 30:17-18 መቅካእኤ

ልብህ ግን ርቆ አንተም ባትሰማ፥ ለሌሎችም አማልክት ብትሰግድላቸውና ብታመልካቸው ግን፥ ፈጽመህ እንደምትጠፋ እኔ ዛሬ እነግርሃለሁ፤ ዮርዳኖስን ተሻግረህ እንድትወርሳትም በምትገባባት ምድር ረጅም ዘመን አትኖርም።