የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳግም 6:18

ኦሪት ዘዳግም 6:18 መቅካእኤ

መልካም እንዲሆንልህ፥ ጌታም ለአባቶችህ ወደ ማለላቸው ወደ መልካሚቱ ምድር ገብተህ እርሷን እንድትወርስ በጌታ ፊት ትክክልና መልካሙን አድርግ።