የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳግም 8:1

ኦሪት ዘዳግም 8:1 መቅካእኤ

“በሕይወት እንድትኖሩ፥ እንድትበዙም፥ ጌታም ለአባቶቻችሁ ወደ ማለላቸው ምድር ገብታችሁ እንድትወርሱአት፥ ዛሬ እኔ የሰጠኋችሁን ትእዛዝ ሁሉ ለማድረግ ተጠንቀቁ።