የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳግም 8:2

ኦሪት ዘዳግም 8:2 መቅካእኤ

ጌታ አምላክህ ሊያስጨንቅህ፥ ትእዛዙን ትጠብቅ ወይም አትጠብቅ እንደሆነ፥ በልብህ ያለውን ያውቅ ዘንድ ሊፈትንህ፥ በእነዚህ በአርባ ዓመታት በምድረ በዳ የመራህን መንገድ ሁሉ አስታውስ።