መጽሐፈ መክብብ 1:2-3

መጽሐፈ መክብብ 1:2-3 መቅካእኤ

ሰባኪው፦ ከንቱ፥ ከንቱ፥ የከንቱ ከንቱ፥ ሁሉ ከንቱ ነው ይላል። ከፀሐይ በታች በሚደክምበት ድካም ሁሉ የሰው ትርፉ ምንድነው?