የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:24-25

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:24-25 መቅካእኤ

ዳሩ ግን ቤተ ክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ እንዲሁ ሚስቶች ደግሞ በሁሉ ለባሎቻቸው ይገዙ። ባሎች ሆይ! ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳትና ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ እንደሰጣት፥ ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤