ኦሪት ዘፀአት 24:16

ኦሪት ዘፀአት 24:16 መቅካእኤ

የጌታም ክብር በሲና ተራራ ላይ ተቀመጠ፥ ደመናውም ስድስት ቀን ሸፈነው፤ በሰባተኛውም ቀን ከደመናው ውስጥ ሙሴን ጠራው።