የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፀአት 38:1

ኦሪት ዘፀአት 38:1 መቅካእኤ

የሚቃጠል መሥዋዕት መሠዊያ ከግራር እንጨት ሠራ፤ እርሱም ርዝመቱ አምስት ክንድ፥ ወርዱ አምስት ክንድ ነበር፥ አራት ማዕዘንም ነበረ፥ ከፍታው ሦስት ክንድ ነበረ።