የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሕዝቅኤል 11:17

ትንቢተ ሕዝቅኤል 11:17 መቅካእኤ

ስለዚህ እንዲህ በል፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ከሕዝቦች መካከል እሰበስባችኋለሁ፥ ከተበተናችሁባቸው አገሮችም እሰበስባችኋለሁ፥ የእስራኤልንም ምድር ለእናንተ እሰጣችኋለሁ።