ትንቢተ ሕዝቅኤል 11:19

ትንቢተ ሕዝቅኤል 11:19 መቅካእኤ

አንድ ልብ እሰጣቸዋለሁ፥ አዲስ መንፈስም በውስጣቸው አኖራለሁ፥ ከሥጋቸውም የድንጋዩን ልብ አወጣለሁ፥ የሥጋንም ልብ እሰጣቸዋለሁ፤