ትንቢተ ሕዝቅኤል 11:20

ትንቢተ ሕዝቅኤል 11:20 መቅካእኤ

ይህም በትእዛዜ እንዲሄዱ፥ ፍርዴንም እንዲጠብቁና እንዲፈጽሙ ነው፤ ስለዚህ እነርሱ ሕዝብ ይሆኑኛል እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ።