የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሕዝቅኤል 14:6

ትንቢተ ሕዝቅኤል 14:6 መቅካእኤ

ስለዚህ ለእስራኤል ቤት እንዲህ በል፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ተመለሱ፥ ከጣዖቶቻችሁም ተመለሱ፥ ከርኩሰቶቻችሁ ሁሉ ፊታችሁን መልሱ።