ትንቢተ ሕዝቅኤል 22:31

ትንቢተ ሕዝቅኤል 22:31 መቅካእኤ

ስለዚህ ቁጣዬን አፈሰስሁባቸው፤ በመዓቴም እሳት አጠፋኋቸው፤ መንገዳቸውንም በራሳቸው ላይ መለስሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።