የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ገላትያ ሰዎች 5:22-23

ወደ ገላትያ ሰዎች 5:22-23 መቅካእኤ

የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው። እንደ እነዚህ ያሉትን የሚቃረን ሕግ የለም።