የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 22:9

ኦሪት ዘፍጥረት 22:9 መቅካእኤ

እግዚአብሔር ወዳለውም ቦታ በደረሱ ጊዜ አብርሃም መሠዊያ ሠራና እንጨቱን በላዩ ላይ ረበረበው፤ ልጁን ይስሐቅንም አስሮ በመሠዊያው ላይ፥ ከእንጨቱ በላይ አጋደመው።