የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 26:22

ኦሪት ዘፍጥረት 26:22 መቅካእኤ

ከዚያም እልፍ ብሎ ሌላ ጉድጓድ አስቈፈረ፥ ስለ እርሷም አልተጣሉም፥ ስምዋንም “ርኆቦት” ብሎ ጠራት እንዲህ ሲል፦ “አሁን እግዚአብሔር አሰፋልን፥ በምድርም እንበዛለን።”