የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 26:3

ኦሪት ዘፍጥረት 26:3 መቅካእኤ

በዚህች ምድር ተቀመጥ፥ ከአንተ ጋርም እሆናለሁ፥ እባርክሃለሁም፥ እነዚህን ምድሮች ሁሉ ለአንተም ለዘርህም እሰጣለሁና፥ ለአባትህ ለአብርሃም የማልሁለትንም መሐላ አጸናለሁ።