የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 26:4-5

ኦሪት ዘፍጥረት 26:4-5 መቅካእኤ

ዘርህንም እንደ ሰማይ ከዋክብት አበዛለሁ፥ እነዚህንም ምድሮች ሁሉ ለዘርህ እሰጣለሁ፥ የምድርም አሕዛብ ሁሉ በዘርህ ይባረካሉ፥ አብርሃም ቃሌን ሰምቶአልና፥ ፍርዴን ትእዛዜን ሥርዓቴን ሕጌንም ጠብቆአልና።”