የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 27:39-40

ኦሪት ዘፍጥረት 27:39-40 መቅካእኤ

አባቱ ይስሐቅም መለሰ አለውም፦ “እነሆ፥ መኖሪያህ ከምድር ስብ ከላይ ከሚገኝ ከሰማይም ጠል ይሆናል፥ በሰይፍህም ትኖራለህ፥ ለወንድምህም ትገዛለህ፥ ነገር ግን በተቃወምኸው ጊዜ ቀንበሩን ከአንገትህ ትጥላለህ።”