የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 28:13

ኦሪት ዘፍጥረት 28:13 መቅካእኤ

እነሆም፥ እግዚአብሔር በላይ ቆሞበት ነበር፥ እንዲህም አለ፦ “የአባትህ የአብርሃም አምላክ የይስሐቅም አምላክ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፥ ይህችን አንተ የተኛህባትን ምድር ለአንተም ለዘርህም እሰጣለሁ፥