የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 37:9

ኦሪት ዘፍጥረት 37:9 መቅካእኤ

ደግሞም ሌላ ሕልምን አለመ፥ ለወንድሞቹም፦ “እነሆ ደግሞ ሌላ ሕልምን አለምሁ፥ እነሆ ፀሐይና ጨረቃ ዐሥራ አንድ ከዋክብትም ሲሰግዱልኝ አየሁ።” ሲል ነገራቸው።