የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ዕብራውያን 9:28

ወደ ዕብራውያን 9:28 መቅካእኤ

እንዲሁም ክርስቶስ፥ የብዙዎችን ኃጢአት ሊሸከም አንድ ጊዜ ተሰውቷል። ለሁለተኛ ጊዜ ሲታይ ሊያድናቸው ለሚጠባበቁት ኃጢአትን ለመሸከም ሳይሆን መዳንን ለማምጣት ነው።