የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሆሴዕ 10:12

ትንቢተ ሆሴዕ 10:12 መቅካእኤ

ጌታ መጥቶ ጽድቅን እስኪያዘንብላችሁ ድረስ እርሱን የመሻት ዘመን ነውና ጽድቅን ለራሳችሁ ዝሩ፥ የጽኑ ፍቅርን ፍሬ ሰብስቡ፥ ያልታረሰ መሬታችሁን እረሱ።