ትንቢተ ኢሳይያስ 1:17

ትንቢተ ኢሳይያስ 1:17 መቅካእኤ

መልካም ማድረግን ተማሩ፤ ፍትሕን እሹ፤ የተገፉትን አጽናኑ፤ አባት ለሌላቸው ቁሙላቸው፤ ለመበለቶችም ተሟገቱ።