ትንቢተ ኢሳይያስ 1:18

ትንቢተ ኢሳይያስ 1:18 መቅካእኤ

“ኑና፤ እንዋቀስ” ይላል ጌታ፤ “ኀጢአታችሁ እንደ ዐለላ ቢቀላ እንደ በረዶ ይነጣል፤ እንደ ደም ቢቀላም እንደ ባዘቶ ነጭ ይሆናል።