የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 29:16

ትንቢተ ኢሳይያስ 29:16 መቅካእኤ

ይህ የእናንተ ጠማምነት ነው፤ እንደ ሸክላ ሠሪ ጭቃ የምትቈጠሩ አይደላችሁምን? በውኑ ሥራ ሠሪውን፦ “አልሠራኸኝም” ይለዋልን? ወይስ የተደረገው አድራጊውን፦ “አታስተውልም” ይለዋልን?