የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 30:1

ትንቢተ ኢሳይያስ 30:1 መቅካእኤ

ለዓመፀኞች ልጆች ወዮላቸው! ይላል ጌታ፤ ከእኔ ዘንድ ያልሆነን ምክር ይመክራሉ፥ ኃጢአትንም በኃጢአት ላይ ለመጨመር ከመንፈሴ ያልሆነውን ቃል ኪዳን ያደርጋሉ።