የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 30:18

ትንቢተ ኢሳይያስ 30:18 መቅካእኤ

ጌታም የፍርድ አምላክ ነው፤ ስለ ሆነም ጌታ ይራራላችኋልና ይታገሣል፤ ሊምራችሁም ከፍ ከፍ ይላል፤ እርሱን በመተማመን የሚጠባበቁ ሁሉ ብፁዓን ናቸው።