የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 37:16

ትንቢተ ኢሳይያስ 37:16 መቅካእኤ

“አቤቱ የሠራዊት ጌታ፥ በኪሩቤል ላይ የምትቀመጥ የእስራኤል አምላክ ሆይ፥ አንተ ብቻህን የምድር መንግሥታት ሁሉ አምላክ ነህ፤ ሰማይንና ምድርን ፈጥረሃል።